አያልነህ ይገዙ ራሴ
ወላጆቼ የሰየሙልኝ ስም ኃያልነህ ብሆንም አንድ መምህር የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ አያልነህ ተብለህ መጠራት አለብህ እንደት ኀይልነህ ትባላለህ በማለት ስሜን ቀይሮታል። የህክምና ሰው ብሆንም የተሌያዩ አጫጭር ስልጠናዎችን በአገር ውስጥም በውጭ አገር በመውሰድ በመማር የከበሩ ማዕድናት ስራ ላይ እገኛለሁ። ስለ አገራችን የከበሩ ማዕድናት ለማስተዋወቅ ፣ዕውቀት ለማከፍል አይሰለቸኝም።